የአራዳ ፓርክን ተፅዕኖ እንቃኛለን። ይህ ፓርክ ውበት ብቻ ሳይሆን የከተማዋን ነፍስ የለወጠ፣ የታሪክና የዘመናዊነት ድልድይ ሆኗል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) "ተግባራዊ እውነታ" እንዴት አዲስ አበባን ለወጣት? ዝርዝሩን በቪዲዮው ይከታተሉ። #አራዳፓርክ #አዲስአበባ #ፒያሳ #የጋዜጠኛእይታ #ኢትዮጵያ #ልማት #ጠቅላይሚኒስትርዐቢይ #AradaPark #AddisAbaba #Piassa #Ethiopia #Development #UrbanRenewal